Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Dec 2024, 10:15 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ ካማሽ እና ለደባርቅ ቧሂት የመንገድ ስራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት የሲቪል ፈንጂዎችን ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

  የጨረታ ቁጥር DCE/OI/141/2024

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ ካማሽ እና ለደባርቅ ቧሂት የመንገድ ስራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት የሲቪል ፈንጂዎችን ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

N.o

የዕቃው ዓይነት

ፕሮጀክት

የጨረታ ቁጥር

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ በብር

1

Ammonium nitrat

 

ነቀምት ሶጌ ካማሽ እና ለደባርቅ ቧሂት

 

 

DCE/BM/141/2024

 

ታህሳስ 4/2017 ከጠዋቱ 4፡15

 

ታህሳስ 4/2017 ከጠዋቱ 4፡30

 

500,000 በብር

2

Power jel

3

Detonator coard

4

Detonator Electrical fuse

ስለሆነም፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸውን ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ (Bid Bond) 120 ቀን ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንከ የተሰጠ የተረጋጠ ቼክ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የመድን ድርጅቶች ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  3. አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ምርት (ብራንድ) ብቻ ነው፡፡ በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ትምህርት ቤት አጠገብ (ቃሊቲ ቶታል አዲሱ ስታዲየም ጀርባ) አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት ግዥ ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡
  6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር፡- 0114-40-34-34

ማዞርያ፡- 0114-42-22-70/71/72

ፖ.ሳ.ቁ. 3414

ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46

አድራሻ፡- በአቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ወረዳ 08 ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ትምህርት ቤት አጠገብ (ቃሊቲ ቶታል አዲሱ ስታዲየም ጀርባ) እንገኛለን፡፡

ድረገፅ፡- www.dce.et.com

ኢሜል፡- INFO@dce-et.com

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender