Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ
  • Address ዱራሜ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ (ሎንሰሞ ህንፃ) : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0465542209
  • Website
  • Deadline10 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Ict Equipment'S And Its Accessories

መ/ቤታችን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልግ ሰርቨር በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

መ/ቤታችን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልግ ሰርቨር በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የዕቃ አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

ሰርቨር ኮምፒውተር

በቁጥር

1

 

መስፈርቱን የምታሟሉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላችሁ፣ የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ ንግድ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ የአንዱን ዕቃ ዝርዝር ዋጋ የያዘ ዝርዝር መግለጫ በመውሰድ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡

ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታሽጎ 4:30 የሚከፈት ይሆናል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ

ስልክ ቁጥር፡- 0465542209 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- ዱራሜ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ

የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ

 (ሎንሰሞ ህንፃ)

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ

Save Tender