Tender Detail

Tender Details

  • Company የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ
  • Address ሀረር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0915756809
  • Website
  • Deadline12 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Water Construction

የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የግንባታ ግዢ ለመፈጸም ከዚህ በታች ያሉትን ዝርዝር መስፈርቶች የሚያሟሉ የጠቅላላና ውሃ ሥራዎች ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ብቻ ለጨረታ ይጋብዛል።

የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ


የጨረታ  ማስታወቂያ

    የግዢ  መለያ  ቁጥር  HADB/0040/2017

የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የግንባታ ግዢ ለመፈጸም ከዚህ በታች ያሉትን ዝርዝር መስፈርቶች የሚያሟሉ የጠቅላላና ውሃ ሥራዎች ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ብቻ ለጨረታ ይጋብዛል።

  1. የግንባታ ግገዢ የሚፈልገው የፕሮጀክቱ አይነት
  2. የመልካ ኤዳ መስና ተቋም እድሳትና ግንባታ [ደረጃ -2 ጠቅላላ ውሃ ሥራዎች ተቋራጭ እና ከዛ በላይ]
  3. ተጫራቹ የንግድ ዘርፉን የሚያመለከት የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለበት (የድሪሊንግ ፍቃድን ጨምሮ)
  4. ተጫራቹ የግብር ምዝገባ ቁጥር ወይም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት
  5. ተጫራቹ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያመለክት የምስከር ወረቀት ማቅረብ አለበት
  6. ተጫራቹ የግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ በወቅቱ የተከፈለ መሆኑን የሚያሳይ ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡
  7. ተጫራቹ የጨረታ ሰነዱ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት የማይመለስ 1000 (አንድ ሺ) ብር በመክፈል መግዛት ይችላል፡፡
  8. ተጫራቹ የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ ብር 700,000.00 (ሰባት መቶ ሺ) ብር የባንክ ዋስትና ወይም የማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና ሊያቀርብ ይችላል፡፡
  9. ጨረታው የሚከፈተው በሀረሪ ግብርና ልማት ቢሮ አዳራሽ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከተከታታይ 21 ቀናት በኋላ በቀጣይ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዛው ቀን 4፡30 የሚከፈት ይሆናል። ቀኑ ከሥራ ቀን ውጪ ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁ 0915756809 ወይም 0913918746 ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ

Save Tender