ሱር ኮንሰትራከሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የካተር ፒላር ፣ዶሳን፣ ቦማግ፤ ሊጎንግ እና ሌሎች ማሽነሪዎች መለዋወጫ እቃዎች፣ የሰርበይ ኢኩፕመንት፣ እንዲሁም የሶይል ላብራቶሪ እቃዎች ከአቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከታች የተገለፀውን መስፈርት በማሟላት በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ

- ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፤ ቲን ቁጥር እና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የጨረታ ዝርዝር መስፈርቶች እና የእቃዎቹ ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ዘወትር በስራ ቀናት የማይመለስ ብር 300.00 (ብር ሶስት መቶ) በመክፈል አዲስ አበባ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ከሚገኘው መስሪያቤታችን 15ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1502 ወይም መቐለ ላጪ ከሚገኘው መስሪያ ቤታችን ግዢ ክፍል መውሰድ ይችላሉ::
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስ.ቁ. +251914765679+251910879842 እና +251910332805 መደወል ወይም በአካል በመሄድ መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፡- ከደምበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንፃ አጠገብ፡፡
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር