Tender Detail

Tender Details

  • Company የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሚዛን አማን ከተማ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline12 Dec 2024, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር/ ስር ላሉት ሴ/መ/ቤቶች የጽ/መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር/ ስር ላሉት ሴ/መ/ቤቶች የጽ/መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስከ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው:፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የጨረታ ሂደት ላይ እንዲሳተፉ የሚያገለግል የቫት ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ከታወቀ ባንከ የሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼከ ወይም የባንክ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ /በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ ኢ/ል/ጽ/ቤት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን በነፃ በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ፡፡
  8. የጨረታ ዋጋቸውን ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናል በአንድ ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
  10. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 የሥራ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender