Tender Detail

Tender Details

  • Company የብሔራዊ ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል
  • Address ሆለታ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251112610611
  • Website
  • Deadline29 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Laboratory Equipment And Chemicals

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር እንስቲትዩት የቤሔራዊ ግብርና ባቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል 2017 በጀት ዓመት ለምርምር ስራ የሚውሉ ኬሚካሎችና የላብራቶሪ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የብሔራዊ ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል


የጨረታ  ማስታወቂያ

   የጨረታ  ማስታወቂያ  ቁጥር  01/2017

 

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር እንስቲትዩት የቤሔራዊ ግብርና ባቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል 2017 በጀት ዓመት ለምርምር ስራ የሚውሉ ኬሚካሎችና የላብራቶሪ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ፡-

  1. በዚህ የስራ መስክ ላይ የተሰማሩ/ ኒጋዴዎች / ህጋዊ የታደስ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/ቲን/ ሰርተፊኬት ያላቸው ፤ በግዢ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡና ሰርተፊኬት ያላቸው ፤ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሰርተፊኬት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 /አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ በሆለታ ብሔራዊ ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል ቢሮ ቁጥር 41 /ግዢ ከፍል / በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ/ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻል ሲሆን ሰነዱን መ/ቤቱ በገለፀው እስፔስፍኬሽን መሰረት በትክክል በመሙላት በድርጅቱ ባለቤት አቅራቢ/ ወይም ህጋዊ ወኪል ተፈርሞና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ10 /በአስረኛው / የስራ ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 /አራት/ ሰዓት ማስገባት ይቻላል፡፡
  3. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን እንዲሁም የቴክኒክ ሰነድ በፖስታው ላይ በመፃፍ በመለየት ለየብቻ በማሸግ መቅረብ አለበት ::
  4. የጨረታ ማስከበርያ 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ/ ብር በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO/ ብቻ ማስያዝ ይኖርበታል ::
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል። የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው /አስረኛ/ የስራ ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ/ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማዕከሉ አዳራሽ ይከፈታል ፡፡
  6. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች ንብረቶች/ ሙሉ በሙሉ ማዕከሉ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡
  7. ማዕከሉ ለግዢው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስልክ ቁጥር: -251112610611 ግዥና ፋይናንስ ስራ አስፈፃሚ ቢሮ

 

የብሔራዊ  ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል

ሆለታ

Save Tender