Tender Detail

Tender Details

  • Company South Nation Nationality of Peoples Regional State Construction Autority (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኮንስትራክሽን ባለስልጣን)
  • Address አርባ ምንጭ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461810701
  • Website
  • Deadline05 Dec 2024, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

South Nation Nationality of Peoples Regional State Construction Autority (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኮንስትራክሽን ባለስልጣን)


ግልጽ  የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 በዚሁ መሠረት ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  • ተጫራቾች በዚሁ የንግድ ስራ ዘርፍ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ እንዲሁም የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  • በገቢዎች ባለስልጣን የምዝገባ ሠርተፍኬት የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥርና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስራ አምስት የስራ ቀናት ኮንስትራከሽን ባለስልጣን በአካል በመቅረብ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛትና በመሙላት ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ለኤሌክትሮኒክስ ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት በሰም በታሸነ ኤንቨሎፕ በአስራ አምስተኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው
  • ጨረታ በዚሁ ዕለት ከሰዓት በ8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 20,000 (ሀያ ሺ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ሲፒአ ወይም በካሽ ከጨረታ ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለበት።
  • የጨረታ አሸናፊ ጨረታ ማሸነፉን በጽሑፍ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ከመ/ቤቱ ጋር ውል መፈራረም አለበት።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው ዋጋ መሙያ ብቻ መጠቀም አለባችሁ::

የቢሮ ስልክ ቁጥር 0461810701

በደቡብ  ኢትዮጵያ  ክልል  የኮንስትራክሽን  ባለስልጣን

አርባ ምንጭ

Save Tender