Tender Detail

Tender Details

  • Company በጋም/ሕ/ብ/ክ/መንግሥት የፍትህ አካላት ማሰልጠኛና የሕግ ጥናት ምርምር ማዕከል
  • Address ጋምቤላ ህ/ብ/ክ/መ ጋምቤላ ከተማ ማዘጋጃ ፊት ለፊት የጋም/ህ/ብ/ክ/መን የፍትህ አካላት ማሰልጠኛና የህግ ጥናትና ምርምር ተቋም። : ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0912771502
  • Website
  • Deadline30 Nov 2024, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በጋም/ሕ/ብ/ክ/መንግሥት የፍትህ አካላት ማሰልጠኛና የሕግ ጥናት ምርምር ማዕከል ከፌዴራል የህግ ጥናት ኢንስቲትዩት በተገኘ ድጋፍ በ2017 በጀት ዓመት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በጋም/ሕ/ብ/ክ/መንግሥት የፍትህ አካላት ማሰልጠኛና የሕግ ጥናት ምርምር ማዕከል


የጨረታ  ማስታወቂያ

   የጨረታ  ቁጥር  001/2017

በጋም/ሕ/ብ/ክ/መንግሥት የፍትህ አካላት ማሰልጠኛና የሕግ ጥናት ምርምር ማዕከል ከፌዴራል የህግ ጥናት ኢንስቲትዩት በተገኘ ድጋፍ በ2017 በጀት ዓመት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. በዘርፋ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው፣
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ፣
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣
  4. የሚያቀርባቸው ሁሉንም ዕቃዎች በተጠየቀው ስፔስፊኬሽን መሰረት በጥራት ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  5. የጨረታው አሸናፊ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ቀናት ውስጥ አዘጋጅቶ ሙሉ በሙሉ ዕቃውን ማቅረብ የሚችል ፡፡
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የሥራ ቀናቶች እና የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት የፍትህ አካ/ማስ/የህግ ጥናት ምርምር ማዕከል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ።
  7. ጨረታው የሚከፈትበት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን ሲሆን ተጫራቾቹ የጨረታው ዶክመንታቸውን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንስ ዶክመንት ዋናውንና አንድ ኮፒ አድርገው ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን እስከ 3፡30 ሰዓት ላይ ያስገባሉ፡፡
  8. አንዱ ተጫራች ሌላው ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም ።
  9. ጨረታውን ከተከፈተ በኋላ አሸናፊው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ መሆኑን ሕጋዊ በሆነ መንገድ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በ05 ቀናት ውል ማስከበሪያ ብር የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለበት፡፡
  10. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
  11. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥሮች 0912771502 / 0906908181/ 0917900869/ 0910593734 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  12. አድራሻ፡- ጋምቤላ ህ/ብ/ክ/መ ጋምቤላ ከተማ ማዘጋጃ ፊት ለፊት የጋም/ህ/ብ/ክ/መን የፍትህ አካላት ማሰልጠኛና የህግ ጥናትና ምርምር ተቋም።

 

በጋም/ሕ/ብ/ክ/ መንግሥት የፍትህ አካላት ማሰልጠኛና የሕግ ጥናት ምርምር ማዕከል

Save Tender