Tender Detail

Tender Details

  • Company Hawassa University (ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ)
  • Address ሀዋሳ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251468871511
  • Websitehttps://www.hu.edu.et/
  • Deadline02 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ኮሌጆች በግዥ መለያ ቁጥር HU/MCC/NCB/01/01/2017 BY የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒከስ፣ ቶነር፡ ፈርኒቸር፣ የስፖርት ትጥቅና የመማሪያ መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Hawassa University (ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ)


የጨረታ  ማስታወቂያ

   የግዥ  መለያ  ቁጥር  HU/MCC/NCB/01/01/2017-BY

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ኮሌጆች በግዥ መለያ ቁጥር HU/MCC/NCB/01/01/2017 BY የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒከስ፣ ቶነር፡ ፈርኒቸር፣ የስፖርት ትጥቅና የመማሪያ መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቶች በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ ከፈዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ ወይንም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መ/ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን የተወጡና በመንግስት ጨረታዎች መካፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ፤ በፌዴራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመረጃ መረብ (Website) ላይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ እና የሚጫረቱበት ዋጋ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) የሚበልጥ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው::
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፥ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቶነር፣ ፈርኒቸር፣ የስፖርት ትጥቅና የመማሪያ መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ ለእያንዳንዱ ሎት 15,000.00 (አስራ እምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም CPO የጨረታው ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ሒሳብ ቁጥር 1000013481788 ገቢ የተደረገበትን ስሊፕ /ደረሰኝ/ በመያዝ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ህንጻ ቁጥር 132 ቢሮ ቁጥር 17 ከኮሌጆች ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋ/ግ/ግዥ አስተዳደር ቡድን በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡10 ላይ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን ዕለቱ ቅዳሜ እና እሁድ /አገር አቀፍ በዓል/ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  5. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የዋናው  ግቢ  ኮሌጆች  የግዥና  ንብረት  አስተዳደር  ቡድን

ስልክ ቁጥር፡- +251 468 224 033

+251 462 211 936

:- +251 462 205 163

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

የመ.ሳ.ቁ 05

Website: - WWW.hu.edu.et

ሀዋሳ

 

የሀዋሳ  ዩኒቨርሲቲ  ዋናው  ግቢ  ኮሌጆች

Save Tender