Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Dec 2024, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Music And Music Instrument

በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውል በዩኒሴፍ በጀት የድምጽ መሳሪያ /Sound System/ ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017

በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውል በዩኒሴፍ በጀት የድምጽ መሳሪያ /Sound System/ ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድር መስፈርት ለመሣተፍ የሚፈልጉ:-

  1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው፤ የተጫራቶች የአቅራቢነት ምዝገባ ማቅረብ አለባቸው::
  2. ተጫራቾች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 1፡30 ድረስ ከግ/ፋ/ን አስ/ር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት አለባቸው፤
  3. የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00-6:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ለዚህ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፤ ሆኖም 16ኛው ቀን የስራ ቀን በማይሆንበት ጊዜ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀን ፀንቶ የሚቆይ ብር 30,000.00 /ሠላሳ ሺህ ብር/ ብቻ በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ በማቅረብ መወዳደር አለባቸው:
  6. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጊዜ በ1 ፖስታ በማሽግ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት በአንድ ላይ በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፤ ጨረታው ለ3 ወራት / 90 ቀናት/ ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
  7. ተጫራቾች በተገኙበት ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት ተከፍቶ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
  8. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
  9. ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ ፡- ሽያጩ ቫትን ጨምሮ ከብር 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነው ግዥ 50% ቫት ቀንሰን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ፡- ስልክ ቁጥር 046-221-7002/03

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ

Save Tender