Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቂርቆስ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰ/ሰ/ሀ/ል ፅ/ቤት
  • Address እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፊት ለፊት የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስ/አዲሱ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115-58-28-71
  • Website
  • Deadline22 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories General Service Provision

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊከ ሰ/የሰ/ሀ/ል/ፅ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ላይ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃ ወይም አገልግሎቱን መግዛት ወይም ማግኘት ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቂርቆስ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰ/ሰ/ሀ/ል ፅ/ቤት


ግልፅ  የጨረታ  ማስታወቂያ

ጨረታ  ቁጥር  01/2017

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊከ ሰ/የሰ/ሀ/ል/ፅ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ላይ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃ ወይም አገልግሎቱን መግዛት ወይም ማግኘት ይፈልጋል።

                                                                      የጨረታ ማስከበሪያ

  1. ሎት 1 የመድረክ ማስዋብና ቅስቀሳ አገልግሎት               ሲፒኦ ብር 4000
  2. ሎት 2 የሕትመት አገልግሎት                                 ሲፒኦ ብር 4000
  3. ሎት 3 የሕንፃ እጥበት አገልግሎት                             ሲፒኦ ብር 4000
  4. ሎት 4 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች                                  ሲፒኦ ብር 2000
  5. ሎት 5 የጫኝና አውራጅ አገልግሎት                                 3000/ ወይም በጥቃቅን አነስተኛ
  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት በአቅራቢነት የተመዘገቡ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /TIN NO/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ስርተፍኬት ያላቸው።
  2. ወቅታዊ የሆነ የመልካም ሥራ አፈፃፀም የስራ ልምድ ሲያቀርቡ ብቻ ነው፡፡
  3. የጨረታው ሰነድ አቀራረብ ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ኮፒ ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናል እና የፋይናንሻል ኮፒ ለየብቻው እንዲሁም ሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡
  4. በጨረታው ላይ ጥቃቅን አነስተኛ ይበረታታሉ ሆኖም ግን የጨረታ ሰዱን በነጻ ለማግኘት የሚችሉት ከተቋማት የበላይ ኃላፊዎች ቲተርና ፊርማ ተገቢውን የተሞላ ማስረጃ ሲያቀርቡ ብቻ ነው ።
  5. ናሙና የሚያስፈልጋቸው ማተርያሎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቫትን ጨምሮ ማስገባት ይኖርበታል።
  7. የጨረታ ሰነዱን እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኘው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ የፐብሊክ ሰ/ሰ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 115 በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የሚከፈተው ደግሞ 11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ጨረታው ይከፈታል፡፡
  8. አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለፀለት ከ7 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ በግንባር ቀርቦ አሸናፊ የሆነበትን ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ የውል ማስረከቢያ በማስያዝ በ8 ቀናት ውስጥ ውል መያዝ አለበት፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ ፡- እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፊት ለፊት የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስ/አዲሱ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 0115-58-28-71

 

በአዲስ  አበባ  ከተማ  አስተዳደር  የቂርቆስ  ክ/ከተማ  ፐብሊክ  ሰ/ሰ/ሀ/ል ፅ/ቤት

Save Tender