ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በጋምቦ ዲስትሪክት ስር በቆሬ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ስሙ ኬታጄማ በጭላሎ ጋለማ ዲስትሪክት ስር ዲገሉ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ስሙ ሉቁጬ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪከት ስር ለገሌሊሶ እና ቤራሙ፣ በሻሸመኔ ዲስትሪከት ሥር በኮፈሌ ወረዳ ልዩ ስሙ ኮፈሌ ዲስትሪክት ሥር የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ባህርዛፍ
ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር:- 02/2017
ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በጋምቦ ዲስትሪክት ስር በቆሬ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ስሙ ኬታጄማ በጭላሎ ጋለማ ዲስትሪክት ስር ዲገሉ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ስሙ ሉቁጬ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪከት ስር ለገሌሊሶ እና ቤራሙ፣ በሻሸመኔ ዲስትሪከት ሥር በኮፈሌ ወረዳ ልዩ ስሙ ኮፈሌ ዲስትሪክት ሥር የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- የግንዲላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና "TIN Number" ያላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኝው ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የወጣበትን ቀን ጨምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
- ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈበት ቀን ትክከለኛ ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ አምስት ፐርሰንት (5%) በማስላት በባንከ በተረጋገጠ ደረሰኝ ወይም (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 046-1-16-04-18/03-92 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት
የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
