Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Institute of Agricultural Research (የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት)
  • Address ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው የቀለበት መንገድ በአምቼ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትንስቲትዩቱ ዋና መ/ቤት ፋይናንስና ግዥ በኩል በፋይናንስና ግዥ ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251116460196
  • Websitehttp://www.eiar.gov.et/
  • Deadline26 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Agriculture And Farming

ለ2017 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ለቴክኖሎጂ ብዜትና ዘር ምርምር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎት ላይ የሚውሉ የዕቃ አይነቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Institute of Agricultural Research (የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት)


የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  ኢግምኢ ብግጨ 001/201ለ2017

ለ2017 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ለቴክኖሎጂ ብዜትና ዘር ምርምር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎት ላይ የሚውሉ የዕቃ አይነቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. Rice Planter
  2. Beany planter
  3. Video meterlab (including installation and training)

ስለዚህ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው እንዲወዳደሩ ይጋበዛሉ፡፡

  1. ተጫራቾች በስራ ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ያላቸው በአቅራቢዎች ዝርዝር በWebsite በሙያ ዘርፍ የተመዘገቡ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆናቸውና የዘመኑን የሥራ ግብር የከፈሉ በጨረታ እንዲሳተፉ የሀገር ውስጥ ገቢ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 3,000 (ሶስት ሺህ) በባንክ የተመሰከረለት (CPO) ብቻ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  3. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ደርጅቶች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን የኢ.ግ.ም.ኢ ዋና/ቤት በሚገኝበት ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው የቀለበት መንገድ በአምቼ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትንስቲትዩቱ ዋና መ/ቤት ፋይናንስና ግዥ በኩል በፋይናንስና ግዥ ስራ አስፈጻሚ ቢሮ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር በቁጥር 03/2017 ተብሎ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ዋጋ አይነትና የተወዳደሩበትን ሎት በመግለጽ በታሸገ ፖስታ አድርገው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ህጋዊ ተጫራቾችና ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር +251-11-6-460 196/0116 459 534 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የኢትዮጵያ  የግብርና  ምርምር  ኢንስቲትዩት  ዋና  መ/ቤት

Save Tender