Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-42-90/91/
  • Website
  • Deadline27 Nov 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተመለከተውን ዕቃዎች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት


ግልጽ  የጨረታ  ማስታወቂያ

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተመለከተውን

  1. ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ
  2. ሎት 2 የጽዳት ዕቃ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቶች ከዚህ በታች በዝርዝር የተመለከቱ ሁኔታዎችን በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፦

  1. ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው (የዘመኑን ግብር የከፈሉ የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  2. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋዊ እና የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል::
  3. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ለእያንዳንዱ ሎት 5,000.00 /አምስት ሺህ/ ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ የሲዳማ ከልል ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንከ አካውንት ቁጥር 1000342552424 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ የታደሰ ንግድ ፍቃድና ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶች ኮፒ ይዞ በመቅረብ ከግዥ ፋይናንስ ንብረት ኣስተዳደር ዳይሬክቶሬት 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 312 ቀርበው ሰነዱን መግዛት ይችላል፡፡
  5. የጨረታ ሰነዱ በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ተሞልቶ ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ በሰም በታሸገ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ከተውና በሁሉም ዶክመንት የድርጅቱን ማህተም በመምታትና በመፈረም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በሲዳማ ብ/ከ/መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት 8፡30 ላይ ይከፈታል ፡፡
  7. የጨረታ አሸናፈ ያሸነፉበትን ዕቃ እስከ ሲዳማ ብ/ከ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ቢሮ በማቅረብ ያስረከባል :: በተጨማሪም አሸናፊ ድርጅት አስቀድሞ የዕቃውን ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል ::
  8. ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል ::

* ዝርዝር የጨረታ ሂደት በጨረታው ሰነድ መመሪያ ላይ ተገልጿል፡፡

ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 046-822-7155/046-822-7157

 

የሲዳማ  ብ/ክ/ መንግስት  ርዕሰ  መስተዳድር  ጽ/ቤት

Save Tender