በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ እስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በአበ/ወ/ ገንዘብ/ጽ/ቤት ስር ለሚገኘው ለአበ/ወ/ጤ/ጥ/ቤት 001ቀበሌ ኒራቅ ለማህበረሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ ኤንሴሌተር እና አሽ ፒት በዋሽ የድጋፍ በጀት የሚሰራ የግንባታ ጨረታ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002/2017
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ እስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በአበ/ወ/ ገንዘብ/ጽ/ቤት ስር ለሚገኘው ለአበ/ወ/ጤ/ጥ/ቤት 001ቀበሌ ኒራቅ ለማህበረሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ ኤንሴሌተር እና አሽ ፒት በዋሽ የድጋፍ በጀት የሚሰራ የግንባታ ጨረታ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
- ከሚወዳደሩት ሥራ ጋር የተዛመደ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት (tax payer identification number) ያላቸው::
- የግዥው መጠን ከ200,000 (ሁለት መቶ ሺ) ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ ታከስ (value added tax certifica te) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ከሚወዳደሩት ስራ ጋር የተዛመደ ደረጃ ከ10 እና ከዛ በላይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸው ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ታሽጎ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል አበ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ፋይናንስ ቡድን ዋና ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 2 የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩት ስራ ዝርዝር መግለጫ (specification) ሙሉ በሙሉ መረዳት አለባቸውና በራሱ ስፔስፊኬሽን የሞላ ከጨረታው ውጭ ይሆናል። እንዲሁም የተሞላ ዋጋ ቫት የተጨመረ መሆኑን መገለጽ አለበት ካልሆነ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ውድድሩ ይካሄዳል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የጨረታ መወዳደሪያ ሃሣብ ከሞሉ ጠቅላላ ዋጋ ላይ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2% በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንከ ከተፈቀደላቸው ባንኮች የሚሰጥ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ CPO ወይም ገንዘብ ዋናውን በገቢ ደረሰኝ ማስያዝ አለባቸው።
- በመመሪያ መሠረት ልዩ አስተያየት የሚደረግላቸው አካላት ሲሳተፉ ድጋፍ ይደረግላቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱ ጨረታው በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን አንስቶ እስከ ተከታታይ አስራ አምስት /15/ ቀናት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በአበረገሌ ገንዘብ/ጽ/ ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 2 የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ
