Tender Detail

Tender Details

  • Company በድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ : ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0915 03 83 17
  • Website
  • Deadline21 Nov 2024, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የቢዮ አዋሌ ክላስተር ት/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት (LOT) የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

በድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የቢዮ አዋሌ ክላስተር ት/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት (LOT) የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. ሎት (LOT) አንድ፡- የጽህፈት መሳሪያዎች እና የት/ት መርጃ እቃዎች
  2. ሎት (LOT) ሁለት - አላቂ የጽዳት እቃዎች
  3. ሎት ( LOD) ሶስት፡- የስፖርት እቃዎች
  1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. የግብር መክፈያ (ቲን ነምበር) ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 መቶ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድሬዳዋ አስተዳደር ቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በግዥ/ፋ/ ን/አ/ደ/ስራ ሂደት በመቅረብ መግዛት የሚችል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1 8000 ብር ለሎት2 5000 ብር ለሎት3 3000 ብር በባንክ በተመሰከረበት ቼከ (CPO) ጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
  7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ለጨረታው የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት ለየብቻ ጨረታ ሳጥን ውስጥ መግባት አለበት፡፡
  9. ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀናት በ3፡30 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቾች የተጫረቱበትን ዕቃ ናሙና በተጠየቁበት ቀን ማቅረብ የሚችሉ ፡፡

ማሳሰቢያ ፡- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- ቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ

0915 03 83 17/09 15 12 80 82/03 28 18 27 87

 

በድሬዳዋ  አስተዳደር  ትምህርት  ቢሮ  የቃልቻ  1ኛ  እና 2ኛ  ደረጃ  ት/ቤት

Save Tender