የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ ኃይል የፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ እና ስካነር ማሽን አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/11/2017
የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ ኃይል የፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ እና ስካነር ማሽን አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና በግዥ ኤጀንሲው ድረ- ገጽ (e-GP) የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ጊዜ የጨረታ ሰነድ እንዲሸጥላቸው የጨረታ መለያ ቁጥሩን እና የግዥውን አይነት በመግለጽ፣ በሚመለከተው ኃላፊ የተፈረመ እና የድርጅቱ ማህተም ተደርጎበት ወጪ የሆነ ደበዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ቁጥር -11 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶሰት መቶ/ በመክፈል እና የጨረታ ሰነዱን ሕንፃ ቁጥር 9 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 201 በመመጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከተውን ዕቃዎች ግዥ የቴክኒካል እና የፋይናንሽያል ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ የጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB11/2017 የሚል ምልከት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
|
No
|
Description
|
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
የፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ እና ስካነር ማሽን አቅርቦት ግዥ |
29,000.00 /ሃያ ዘጠኝ ሺ ብር/ |
ኅዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ኅዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት |
6. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-558-06-27 መደወል ይችላሉ፡፡
7. ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
