የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 1. ROAD ACCESS ROADS DITCH CLEARANCE AND MANINTENACE PROJECT በግልጽ ጨረታ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ግ.ጨ.ቁ 13/2017
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 1. ROAD ACCESS ROADS DITCH CLEARANCE AND MANINTENACE PROJECT በግልጽ ጨረታ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
- ቫት ተመዝጋቢ፣
- ታክስ ክሊራንስ፣
- የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ፣
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት፣
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት፣
- በደረጃ 6 GC ወይም በደረጃ BC 5
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 60 (ስልሳ) ቀናት፤
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ሎት 1. 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)፤ ሎት 2. 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት በ18/03/2017 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው በዕለቱ በ18/03/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም
በስልክ ቁጥር ፡- 011-4-17-17-03 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ ፡- የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
