Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline26 Nov 2024, 3:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Ict Equipment'S And Its Accessories

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 1. ICT Equipment's and its accessories በግልጽ ጨረታ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስታወቂያ

ግ.ጨ.ቁ 12/2017

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 1. ICT Equipment's and its accessories በግልጽ ጨረታ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
  • ቫት ተመዝጋቢ፣
  • ታክስ ክሊራንስ፣
  • የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ፣
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት፣
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት፣
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 60 (ስልሳ) ቀናት፤
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 180,000.00 (አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒአ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት፡- በ17/03/2017 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው በዕለቱ በ17/03/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም

    በስልከ ቁጥር :- 011-4-17-17-03 መጠየቅ ይቻላል፡፡

    አድራሻ ፡- የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

 

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Save Tender