የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በ2017 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች ፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ ፣ የልብስ ስፌት አገልግሎት፣ የሆቴል አገልግሎት በኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government procurement system) በመጠቀም በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Federal First Instance Court (FFIC) (የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት)
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር ፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት 002-2017
የግዥ መለያ ቁጥር ፌ/መ/ፍ/ቤት 003-2017
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በ2017 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች ፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ ፣ የልብስ ስፌት አገልግሎት፣ የሆቴል አገልግሎት በኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት (Electronic Government procurement system) በመጠቀም በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
-
- በኤሌክትሮኒከስ የመንግሥት ግዥ ሥርዓት ድረ-ገጽ WWW.egp.ppa.gov.et ላይ በመመዝገብ ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀ ማስታወቂያ የማግኘት እና ጨረታ በሲስተም መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፣ ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው ዝርዝር የህጋዊነት ሰነዶች በሲስተም ላይ ይፋ በተደረገው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማስታወቂያው በሲስተም አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ለተጫራቾች ክፍት ስለሚሆን ተጫራቾች በሲስተም በመመዝገብ የመጨረቻ ሰነዶቻችን በማዘጋጀት ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን በ4/3/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በኤሌክትሮኒክስ ግዥ ዘዴ በማከናወን ይከፈታል፡፡ ጨረታውን ተቋሙ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች ከሲስተሙ በተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስልክ አድራሻ በመደወል መጠቀም የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ስልክ 0112-73-73-65 ወይም 0112-73-26-60
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት
