Tender Detail

Tender Details

  • Company የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የክልል ም/ቤት ጽ/ቤት
  • Address ከየካቲት 12 ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘው ገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር ቢሮ ቁጥር 2 / የኢፌድሪ ግዥና ንብረት ማስወገድ ሚኒስቴር ግቢ ውስጥ, Phone: 057275 0357
  • Website
  • Deadline19 Nov 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ከልል መንግስት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮችን፣ ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የክልል ም/ቤት ጽ/ቤት


የጨረታ  ማስታወቂያ  ቁጥር  01/2017

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ከልል መንግስት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮችን፣ ደረጃውን የጠበቀ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት:-

  1. በጨረታው የሚሳተፉት ማንኛውም ተጫራቾች በዘርፉ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የታደለ ንግድ ፈቃድ/ የተመዝጋቢነት/የአቅራቢነት/ የምስከር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ከዋናው ጋር የተመሳከረ ፎቶ ኮፒ ከሰነዶቹ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. በጨረታው የሚሳተፉ ማንኛውም ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ከዋናው ጋር የተመሳከረ ፎቶ ኮፒ ቴክኒካሉንና ፋይናንሻሉን በተለያየ ሁለት ሁለት በታሸጉ ፖስታዎች ከሰነዳቸው ጋር አያይዞ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የጨረታ መነሻ ዋጋውን 3% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ከተገለፀው የጨረታ መነሻ ዋጋ ከ3% በታች የሚያቀርቡ ተጫራቾች በመጀመሪያ የቴክኒክ ግምገማ ውድቅ ይደረጋሉ።
  4. በጨረታው አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች /ድርጅቶች/ ከታወቁና ውል ከተፈረመ በኋላ ተሸናፊ ተጫራቾች ያስያዙት ቼል ወይም ጥሬ ገንዘብ መልሰው መውሰድ ሲችሉ አሸናፊ ድርጅቶች ለውል ማስከበሪያ የሚውል አሸናፊ የሆኑባቸውን ዋጋ 10% በማስያዝ መጀመሪያ ያስያዙትን ጥሬ ወይም ቼከ መውሰድ ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የጨረታው ሙሉ ሰነድ ከየካቲት 12 ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘው ገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር ቢሮ ቁጥር 2 / የኢፌድሪ ግዥና ንብረት ማስወገድ ሚኒስቴር ግቢ ውስጥ በአካል በመቅረብ የሰነድ ሎት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው መግዛት ይኖርባቸዋል።
  6. አቅራቢ ድርጅቶች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎችን ሰነዱን የገዙበት ቦታ ላይ በማቅረብ ዕቃዎችን ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
  7. ጨረታው ለተከታታይ ለ15 ቀናት በአየር ላይ ከቆየ በኋላ ማስታወቂያው በወጣ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 8፡30 ይከፈታል። ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ ወደ በቀጣዩ የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 057275 0357 / 0913909956

 

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የክልል ም/ቤት ጽ/ቤት

አሶሳ

 

Save Tender