Tender Detail

Tender Details

  • Company Hawassa University College of Medicine and Health Sciences (የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ)
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251462120120
  • Website
  • Deadline21 Nov 2024, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጥገና ዕቃ፡ የፅዳት ዕቃዎችን፤ የጽህፈት መሳሪያ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

Hawassa University College of Medicine and Health Sciences (የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ)


የጨረታ ማስታወቂያ

                                            የግዥ መለያ ቁጥር፡ HU/CSH/NCB/የጥገና ዕቃዎች/01/01/2017 BY

                                                      HU/CSH/NCB/የፅዳት ዕቃዎች/02/02/2017 BY

                                                      HU/CSH/NCB/የጽህፈት መሳሪያ/03/03/2017 BY

                                                      HU/CSH/NCB/ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች/04/04/2017 BY

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጥገና ዕቃ፡ የፅዳት ዕቃዎችን፤ የጽህፈት መሳሪያ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደስ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ ከፈዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ ወይንም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መ/ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን የተወጡና በመንግስት ጨረታዎች መካፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ፣ በፌዴራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመረጃ መረብ ድረ-ገጽ /web site/ ላይ የተመዘገቡ እና የሚጫረቱበት ዋጋ ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ የሚበልጥ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ለጥገና ዕቃ፣ ለጽህፈት መሳሪያ እና ለኤሌክትሮኒክስ ጨረታዎች ለእያንዳንዳቸው ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር)፣ ለጽዳት ዕቃዎች ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼከ ወይም CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 250.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን ሠነድ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ግዥ ሥራ አስፈጻሚ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ ብቻ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም እና ህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ በኮሌጁ ግዥ ሥራ አስፈጻሚ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5. የጥገና ዕቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያ ጨረታዎች ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡40 ሰዓት ላይ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒከስ ጨረታዎች ህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡40 ሰዓት ላይ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ 251-462-12-01-20

ፋክስ 251-462-20-87-55

 

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

Save Tender