Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከለከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • Address , Phone: 057 660 46 23
  • Website
  • Deadline21 Nov 2024, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የም/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከለከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ


ግልፅ  የጨረታ  ማስታወቂያ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የም/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡-

1. ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ የስራ ልብስ ቱታ እና ኤርገንዶ ጫማዎች፤

2. ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ የተዘጋጁ የሙዚቀኛ የባህል አልባሳትና ጫማዎች፤

3. ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ አላቂ የቢሮ የፅሕፈት መሳሪያዎች፤

4. ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ የትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች፤

5. ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ የህሙማን ቀለቦች፤

6. ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፤

7. ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ ለሚዲያ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ ዕቃዎች፤

8. ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ የቢሮ የዕጅ መገልገያ ዕቃዎች፤

9. ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ የኮንስትራክሽን/ ሙያተኛ የዕጅ መገልገያ ዕቃዎች፤

10. ነቀምት ግምጃ ቤት የሚራገፍ የአፊስ ማሽን መለዋወጫዎች፤

11. ነቀምት እና ዴዴሳ ግምጃ ቤት የሚራገፍ የተለያዩ አይነት የጀነሬተር መለዋወጫዎች፤

12. ዴዴሳ ግምጃ ቤት የሚራገፍ ለቤት እድሳት የሚውሉ ህንፃ መሳሪያዎች፤

13. ዴዴሳ ካምፕ የሚገጠሙ የቤት መዝጊያ በሮች ግዥ፤ 

ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈጉ ተጫራቾች:-

1) አግባብ ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤

2) የቫት ሰርተፍኬት፤

3) የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት /TIN/

4) እንዲሁም ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን 3 ወር ያልሞላው ግብር መክፍሉን የሚያረጋግጥ የቫት ሪፖርት፤

5) በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ መሆኑን ማስረጃ፤

6) የጨረታ ማስከበሪያ /2%/ ከባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡

የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 350 /ሶስት መቶ ሃምሳ ብር/ ብቻ በመክፈል ነቀምት በሚገኘው የምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የቀድሞ ወጋገን ሆቴል ግዥ ቢሮ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ሰኞ ጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡

ተ.ቁ

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ ብር መጠን

1

የስራ ልብስ ቱታ እና ኤርገንዶ ጫማዎች

12,525.94

2

የተዘጋጁ የሙዚቀኛ የባህል አልባሳትና ጫማዎች 

7,820.00

3

አላቂ የቢሮ የፅሕፈት መሳሪያዎች

19,821.96

4

የትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች፤

400

5

የህሙማን ቀለቦች

12,600.95

6

አላቂ የፅዳት ዕቃዎች

36,498.31

7

ለሚዲያ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ ዕቃዎች

3,507.50

8

የቢሮ የዕጅ መገልገያ ዕቃዎች

19,140.95

9

የኮንስትራክሽን/ ሙያተኛ የዕጅ መገልገያ ዕቃዎች

10,693.15

10

የአፊስ ማሽን መለዋወጫዎች

2,980.80

11

የተለያዩ አይነት የጀነሬተር መለዋወጫዎች

25,967

12

ለቤቶች እድሳት የሚውሉ ህንፃ መሳሪያዎች         

435,679.41

13

የቤት መዝጊያ በሮች ግዥ

13,177.62

                       

    • ጨረታው ሃሙስ ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ጨረታው ሃሙስ ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በነቀምት ከተማ ምዕ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የቀድሞ ወጋገን ሆቴል ግዥ ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
    • ተጫራቾች የአንዱን ዕቃ ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት በጨረታ ሰነዱ ሳይ የቀረበውን ስፔስፊኬሽን በአግባቡ ማንበብ አለባቸው፡፡
    • ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች ከማቅረባቸው በፊት የዕቃዎችን ሳምፕል በቅድሚያ በማቅረብና ከግዥ ፈፃሚው አካል ጋር መተማመን ላይ መድረስ አለባቸው፡፡
    • መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
    • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 057-6-60-46-23 ፋክስ ቁጥር- 057-6-60-26-45 መደወል ይችላሉ።

 

የምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ

Save Tender