Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline20 Nov 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Petroleum Products Fuel, Diesel , Oil And Lubricant

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግሉ በሎት-1፤ የማለስለሻ የግሪስ ቅባት (Lubricant Oil) እና (Grease) ግዥ እና በሎት2፡ የኬሚካል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEP/GOP/NCB/06/2017

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግሉ በሎት-1፤ የማለስለሻ የግሪስ ቅባት (Lubricant Oil) እና (Grease) ግዥ እና በሎት2፡ የኬሚካል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታብረት መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንከ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ሰው ኃይልና ፋይናንስ አስተዳደር ህንጻ 1ኛ ፎቅ ካሼር ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከግዥ መምሪያ ህንጻ ምድር ቤት ጀነሬሽን ኦፕሬሽን ግዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ፖስታ የጨረታ ቁጥር EEP/GOP/NCB/06/2017 የሚል ምልክት በማድረግ 1(አንድ) ኦሪጂናል እና 1(አንድ) ኮፒ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) ከዚህ በታች በተገለጸው ሰንጠረዥ መሰረት ለ90 ቀን የአገልግሎት ጊዜ የሚቆይ የባንከ ክፍያ ትእዛዝ (CPO) ወይም የባንከ ጋራንቲ በኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power) ስም የተዘጋጀ ማቅረብ አለባቸው።

የሎት ቁጥር

የግዥው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት

ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

1

የማለስለሻ ቅባትና ግሪስ ግዥ

ብር 100,000.00

ህዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም

በ8፡00 ሰዓት

ህዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም

በ8፡30 ሰዓት

2

የኬሚካል ግዥ

ብር 100,000.00

  • ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5 57 42 95/ 0115 58 19 16 መደወል ይችላሉ።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

 

 

Save Tender