Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ግቢ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 341 : ኢትዮጵያ, Phone: 0118680464
  • Website
  • Deadline13 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electronics Materials

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስ/ና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬከቶሬት ከዚህ በታች በሎት የተከፋፈሉ ግዥዎችን ለ2017 በጀት ዓመት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት


ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2017

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስ/ና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬከቶሬት ከዚህ በታች በሎት የተከፋፈሉ ግዥዎችን ለ2017 በጀት ዓመት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች

ሎት 2 አላቂ የጽዳት እቃዎች

ሎት 3 የደንብ ልብስ

ሎት 4 የሆቴል አገልግሎት ባለ 5 ኮከብ (በድጋሚ)

ሎት 5 ቋሚ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች

ሎት 6 የመኪና ጐማ እና የመኪና እቃዎች

ሎት 7 የደንብ ልብስ ስፌት

ሎት 8 የስፖርት ትጥቅ

1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው

    1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ያላቸው፤
    2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤
    3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብ የሚችሉ፤
    4. የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ያላቸው፣
    5. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር Tin No ያላቸው
    6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /CPO ማስያዝ የሚችሉ

ሎት አንድ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች                               - 7000

ሎት ሁለት አላቂ የጽዳት እቃ                                           - 3000

ሎት ሦስት የደንብ ልብስ                                                             - 5000

ሎት አራት የሆቴል አገልግሎት                                        - 10,000

ሎት አምስት ቋሚ (የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች                     - 10,000

ሎት ስድስት የመኪና ጐማ እና የመኪና እቃዎች                 - 7,000

ሎት ሰባት የደንብ ልብስ ስፌት                                        - 3000

ሎት ስምንት የስፖርት ትጥቅ                                          - 5000

  1. ማንኛውም ተጫራች ከተራ ቁጥር 4.1 እስከ 4.6 የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ተጫራቶች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማዘጋጃ ቤት በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የግዥ ዳይሮክቶሬት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 341 የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. አሸናፊው ድርጅት ጥራቱን የጠበቀ ዕቃ አገልግሎት ካላቀረበ በራሱ ወጪ የመለወጥ ግዴታ አለበት፣
  3. መ/ቤቱ ካቀረበው ሰነድ ውጪ በሌላ ሰነድ በአማራጭነት ማቅረብ አይቻልም፣ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ አርጅናልና ኮፒውን ለየብቻ በፖስታ አሸገው የድርጅታቸውን ማህተምና ፊርማ በማድረግ ለጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፣
  4. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ዕቃዎች ናሙና /ሳምፕል/ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው። ናሙና ባልቀረበ ዕቃ የማናወዳድር ይሆናል፡፡
  5. ተጫራቾች መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ዋጋ ላይ ሰርዝ ድልዝ ሳይኖርበት በትክክል መሙላት አለባቸው።
  6.  ጨረታው ከተከፈተ በኋላ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ ወይም አገልግሎት ዝርዝር ላይ የጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል። እንዲሁም አሸናፊው የሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ እንደተገለፀለት በመ/ቤታችን ቀርቦ ውል መዋዋል አለበት፡፡ ይህ ባይሆን ግን ለዋስትና ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
  7.  ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከጧቱ 4:00 ሰዓት ታሸጎ ወዲያውኑ ከጧቱ በ4፡30 ይከፈታል። ነገር ግን 11ኛ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጣይ ባለው የሥራ ቀናት በተጠቀሰው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
  8.  መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  9. አድራሻችን አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ግቢ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 341

በለበጠ መረጃ ፡- 0118680464

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት

 

 

Save Tender