መ/ቤታችን ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ የሚያስፈልጉ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
መ/ቤታችን ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ የሚያስፈልጉ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የአንዱ ዋጋ |
ጠቅላላ ዋጋ |
|
1 |
ዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተር |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
2 |
ላፕቶፕ ኮምፒዩተር Corei 7 Herd DISC1TB |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
3 |
ኤልሲዲ ፕሮጀክተር |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
4 |
Canon ፎቶ ኮፒ ማሽን |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
5 |
ፕሪንተር |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
6 |
የፕሪንተር ቀለም 80A |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
7 |
የፕሪንተር ቀለም 26A |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
8 |
Canon (C-EXV42) |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
9 |
Ecosysp304sdn TK3160Ton-er cartidge |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
10 |
RISO ማባዣ ቀለም (RISO INK FII TYPE) |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
11 |
RISO ማባዣ ቀለም (MASTER FII TYPE) |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
|
|
ድምር |
11 |
|
|
መስፈርቱን የምታሟሉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላችሁ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ ንግድ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ የእያንዳንዱን ዕቃ ዝርዝር ዋጋ የያዘ ዝርዝር መግለጫ በመውሰድ ማቅረብ ትችላላችሁ።
ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታሽጎ 4፡30 የሚከፈት ይሆናል።
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0465542209
ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ : ዱራሜ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ
ኤጀንሲ (ሎንሰሞ ህንፃ)
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ
