በሲዳማ/ብ/ከ/መንግሥት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክ/መ/ ቤቶች ሎት 1. የጽ/መሣሪያ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎችን፤ ሎት2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በ2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲ/ብ/ክ/መደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ/ብ/ከ/መንግሥት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክ/መ/ ቤቶች ሎት 1. የጽ/መሣሪያ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎችን፤ ሎት2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በ2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት መወዳደር የምትፈልጉ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ፣
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያደሱ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NUMBER/ ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ሁሉ የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ዝርዝር (ስፔስፊኬሽን) በጨረታ ሰነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የዕቃውን ዝርዝር የያዘ ሠነድ የማይመለስ 100 ብር ብቻ በመክፈል አለታ ጩኮ ወረዳ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት ቀርቦ ማግኘት ይቻላል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንከ በተረጋገጠ (cpo) 10,000 ብር ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- አሸናፊ ተጫራች ዕቃውን አስከ ቦታው ድረስ በራሱ ወጪና ትራንስፖርት እስከ አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ አቅርቦ ርከከብ መፈጸም አለበት፡፡
- አሸናፊ ተጫራች የዕቃው ጥራት ደረጃ የጎደለው ከሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግሥት ውርስ ሆኖ ያቀረበውን ዕቃ በራሱ ኪሳራ ይዞ የሚመለስ ይሆናል፡፡
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ወይም በዋጋ ማቅረቢያ ላይ /NATን/ ጨምሮ በዝርዝር በመሙላት ኦሪጅናሉንና 2 ኮፒ ለየብቻቸው ታሽገው አንድ ትልቅ ፓስታ ውስጥ ተደርገው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ 14 የሥራ ቀናት አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ለዚህ ጉዳይ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ 21ኛው የሥራ ቀን በዕለቱ 4፡00 ሠዓት ላይ ታሽጎ ከ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
መሥሪያ ቤቱ ለጨረታ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ
ነው፡፡
በሲ/ብ/ክ/መደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
