በማዕ/ኢ/ከ/መ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ቢሮ ሳጃ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የቡልዲንግ ኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን ሥልጠና መሳሪያዎች እና ሆቴል ዲ/ትሥልጠና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በማዕ/ኢ/ክ/መ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ቢሮ ሳጃ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በማዕ/ኢ/ክ/መ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ቢሮ ሳጃ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2017 በጀት ዓመት ለኮሌጁ ሥልጠና የሚውል ዕቃዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond/Cpo/ |
|
1 |
የቡልዲንግ ኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን ሥልጠና መሳሪያዎች |
5,000 |
|
2 |
ሆቴል ዲ/ትሥልጠና ዕቃዎች |
5,000 |
- የሥራ ፍቃድና የዘመኑን የሥራ ግብር አጠናቆ የከፈሉበት ማስረጃ፣ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፣ የንግድ መለያ ቁጥር ጨምሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ለ5 የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የም ዞን ሳጃ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአካል በመምጣት ወይም በተወካይ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ብር 100 አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ሰነድ መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና ሌሎች ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕና የጨረታውን ስምና ቁጥር በመጥቀስ በቀን 22/02/2017 ዓ.ም እስከ 6/03/2017 ዓ.ም 11፡30 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ መጨመር ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታውን በ7/03/2017 ዓ/ም በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጁ ይከፈታል፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊው ከተረጋገጠ በኋላ ወዲያውኑ ሌሎች ያስያዙት ዋስትና ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ይመለሳል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሀሳብና ዋጋ ታክስን የሚያካትትና የማያካትት መሆኑን በትከክል መግለጽ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ሀሳብና ዋጋ ላይ ፊርማቸውን፣ ቀንና የድርጅቱ ማህተም ማሳረፍ ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊው ተጫራች አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ በውሉ መሰረት ማጠናቀቃቸውን ከተረጋገጠ በኋላ ሙሉ ከፍያ ይከፈላቸዋል፡፡
- የጨረታው መከፈቻው በበዓላትና በእረፍት ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የሥራ ቀናቶች ላይ ይሆናል፡፡
- የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን የመከፈት ሂደት አያስተጓጉልም፡፡
- በተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- ተጫራቾች የሥራ ፍቃዳቸው ያልተሟላ መረጃና በሥራ ዝርዝሩ ሰነድ ላይ የሚሞሉት የነጠላ ዋጋ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ፤የመወዳደሪያ ዘዴ በዓይነት ይሆናል፤
- በአነስተኛ ጥቃቅን አዋጅ መሰረት የተደራጁ ማህበራት ከአደራጁ መ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤና የቁጠባ ካፒታል
- ከባንክ ወይም፣ ከኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ አቅራቢ እስከ የም ዞን ሳጃ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ድረስ ዕቃውን ማቅረብ ይኖርበታል፤
- የመወዳደሪያ ቋንቋ በአማርኛ ሲሆን የግዥ ጠያቂ ኮሌጁ የሚፈልገውን ዝርዝር ዕቃ ሙሉ በሙሉ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፤
- የሥራው ቦታ የም ዞን ሳጃ ከተማ ሲሆን ከአዲስ አበባ 240 ኪ.ሜ ወደ ጅማ በሚወስደው መንገድ ላይ ትገኛለች፤
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 09 24 388 227 /09 17 061 687/09 17 475 932 ደውለው ማግኘት ይችላሉ።
በማዕ/ኢ/ክ/መ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ቢሮ ሳጃ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
