የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ/ም ድረስ ያለውን የ1 ዓመት ሂሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር
የኦዲት አገልግሎት ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ/ም ድረስ ያለውን የ 1 ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።
በዚህም መሠረት
1. የንግድ እና የሙያ ፈቃድ ያለው ድርጅት ወይም ግለሰብ
2. ቢያንስ ከዚህ በፊት በኦዲት ስራ ከሰራባቸው ከ3 ድርጅቶች ስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ የተሰራባቸው ዶክሜንቶችን በማየት ሰርተው የሚያስረከቡበት ጊዜና የሚሰሩበትን ዋጋ በመሙላት በስራ ቀንና ሰዓት አዋሽ የገበያ ማዕከል በሚገኘው ቢሯችን ሶስተኛ ፎቅ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡፡ ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት በድርጅቱ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡-አዋሽ የገበያ ማዕከል (ኮልፌ አጠና ተራ) 3ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር 0112-79-92-81
የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር
