Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃቂ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ወስጥ የሚገኘው ቁለጋጦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ፊት ለፊት ያለው ት/ቤት አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-11-42-16-05
  • Website
  • Deadline09 Nov 2024, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

በአቃቂ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ወስጥ የሚገኘው ቁለጋጦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ እገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአቃቂ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ወስጥ የሚገኘው ቁለጋጦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት


ግልፅ  የጨረታ  ማስታወቂያ

  የግዢ  መስያ  ቁጥር ፡-01/2017

በአቃቂ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ወስጥ የሚገኘው ቁለጋጦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ እገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በየሎቱ ሲፒኦ በማስያዝ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቶች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች በማየት መወዳደር ይችላሉ፡፡

ሎት 1 - 6211 የደንብ ልብስ፣

 ሎት 2- 6212 አላቂ የቢሮ ዕቃ፣

ሎት 3 - 6215 አላቂ የትምህርት ዕቃ፣

ሎት4 - 6218 አላቂ የፅዳት እቃ፤

ሎት 5 - 6219 ልዩ ልዩ መሳሪያ፣

ሎት 6 - 6313 ቋሚ የማሽነሪ ዕቃዎች፤

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና ቲን ነምበር /TIN NO/ ያላቸው::
  2. የዘመኑ ግብር የከፈሉና በአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ።
  3. በተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዘጋቢ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 ከባንክ በተረጋገጠ /ሲፒኦ/ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት፡፡
  5. የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁ.9 መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያው ከመጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒውን በመለየት በፖስታ በማሸግ ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው የሚዘጋው /የሚታሸገው/ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በስራ ቀናት ውስጥ 4:30 ሰዓት ይሆናል፡፡ እንዲሁም ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ ዕለት 5፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
  9. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈውን ዕቃ በሚደረገው የውል ስምምነት መሰረት በራሱ ትራንስፖርት ቂሊንጦ ቁ.2 የመጀ/ደ/ት/ቤት ማረሚያ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ሰነድ ስትመልሱ ከእያንዳንዱ አላቂና ቋሚ እቃዎችን በመለየት ናሙና /ሳምፕል/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪ መምጣት የማይችሉ ከባድ ዕቃዎችን በፎቶ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
  11. ተጫራቾች በሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ናሙና /ሳምፕል/ ላይ ምንም አይነት ማህተም፣ ስልከ ቁጥር እና ሌሎች ምልከቶች አንዳይኖር ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
  12. ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።
  13. የጨረታ አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኋላ 10% (አስር ፐርሰንት) ባሸነፉበት ዕቃ መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  14. መ/ቤቱ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  15. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09-11-42-16-05/09-22-02-42-52 ብለው ይደውሉ፡፡

     አድራሻ ፡- ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ፊት ለፊት ያለው ት/ቤት

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ት ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የቂሊንጦ ሁስተኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender