Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ
  • Address , Phone: 0930603949
  • Website
  • Deadline18 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

ለመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የኮንስትራክሽን መምሪያ የነቀምት ምዕራብ ግንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መ/ቁጥር መ/መ/ዋ/መ/ኮ/መምሪያ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሠራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ግ/ጨ/ቁ 01/2017

ለመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የኮንስትራክሽን መምሪያ የነቀምት ምዕራብ ግንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ

  1. ጠጠር (gravel size 0.0.0.1, and 0.2 mixed NB the maximum gravel size do not greater than 0.2)
  2. አዋሽ (sand high quality rever)
  3. አጠና /Eucalyptus wood (10-12cm dia) L=8M
  4. አጠና /Eucalyptus wood (6-8cm dia) L=8M

በየዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁም መሰረት በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች በሚወዳደሩበት የንግድ ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (value added tax) ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግሥት መስሪያ ቤቶች ጨረታ እንዳይሳተፉ ያልታገዱ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው ብር መሰረት ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (በCPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ የሚችሉ፡፡

የአሸናፊ አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈፅሙ ከውሉ ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) ለውሉ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫራቾች አሸንፈው ዕቃ ሲያቀርቡ ወይም ገቢ ሲያደርጉ ህጋዊ የዱቤ ሽያጭ ደረሰኝ አና በኢ/ያ ንግድ ባንክ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

ከላይ የተጠቀሱትን እስከ መዝጊያው ዕለት ድረስ ዘወትር በሥራ ቀናት ከ4፡00 ሰዓት አስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በመከላከያ መሐንዲስ ዋና መምሪያ ኮንስትራክሽን መምሪያ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት በመቅረብ ስለዚህ ጨረታ በአማርኛ የተዘጋጀውን ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ የማይመለስ ብር በመክፈል ገዝተው መወዳደር ይችላሉ፡፡

የጨረታ ሳጥን መሀንዲስ ዋና መምሪያ ኮንስትራክሽን መምሪያ ነቀምት ምዕራብ ገንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ሲሆን የሰነድ ማስገቢያው ግዜም የጨረታ ሰነድ ከተገዛበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያው ድረስ ሲሆን የመክፈቻ ቀንና ሰዓት፦ ህዳር 09 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ይከፈታል፡፡

● የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ ዘግይቶ የሚደርስ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

● መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት ግቢ ልዩ ቦታው (ጉቴ)

ስልክ ቁጥር :- 0930603949/0921279654

 

በመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የመሀንዲስ ዋና መምሪያ

Save Tender