Tender Detail

Tender Details

  • Company ኒው ሆፕ ሁለገብ የማኅበረሰብ ልማት ማኅበር ባሕር ዳር
  • Address ባህር ዳር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0925989321
  • Website
  • Deadline04 Nov 2024, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ኒው ሆፕ ሁለገብ የማኅበረሰብ ልማት ማኅበር አገር በቀል በጎ አድራጎት ማኅበር እ.ኤ.እ ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024 እስከ ዲሴንበር 31 ቀን 2024 ድረስ ያለውን ሂሳብና ንብረት የኦዲት ምርመራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ ድርጅታችሁ ከዚህ በታች ባቀረብነው መስፈርት ዝርዝሮች መሰረት በአስቸኳይ ጨረታው በጋዜጣ እንዲታተምልን ነው::

ኒው ሆፕ ሁለገብ የማኅበረሰብ ልማት ማኅበር ባሕር ዳር


የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

ኒው ሆፕ ሁለገብ የማኅበረሰብ ልማት ማኅበር አገር በቀል በጎ አድራጎት ማኅበር እ.ኤ.እ ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024 እስከ ዲሴንበር 31 ቀን 2024 ድረስ ያለውን ሂሳብና ንብረት የኦዲት ምርመራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ ድርጅታችሁ ከዚህ በታች ባቀረብነው መስፈርት ዝርዝሮች መሰረት በአስቸኳይ ጨረታው በጋዜጣ እንዲታተምልን ነው::

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሁሉ በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ፡-

  1. የንግድ ፈቃድ ያለው፤
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ፣
  3. መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ኦዲት በማድረግ የሥራ ልምድ ያለው፣
  4. የሙያ ማረጋገጫ ያለው፣
  5. በኢትዮጵያ በሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ /AABE/ የተመዘገበና በበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው፣
  6. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና የ VAT ሰርተፊኬት ያለው፣
  7. ኦዲት የሚደረገው ሰነድ 2 /ሁለት/ አቃፊ ፋይል ብቻ ነው፤ መሆኑን እየገለጽን ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የምትሰሩበትን የዋጋ ዝርዝርና ሥራውን የምታጠናቅቁበትን ቀን በግልጽ በማስቀመጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 /አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0925989321/0919461081 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- ባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 7 አዲስ አንባ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 302

 

ኒው ሆፕ ሁለገብ የማኅበረሰብ ልማት ማኅበር

ባሕር ዳር

Save Tender