Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ-04 ቡርቃ ቡሩሩ ቅ/አ/አ/የመጀ/ደ/ት/ቤት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline10 Nov 2024, 11:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ04 ቡርቃ ቡሩሩ ቅ/አ/አ/የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ-04 ቡርቃ ቡሩሩ ቅ/አ/አ/የመጀ/ደ/ት/ቤት


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ04 ቡርቃ ቡሩሩ ቅ/አ/አ/የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

      የግዢ  ዓይነት                                                        የጨረታ  ማስከበሪያ  መጠን

    ሎት-1 የደንብ ልብስ                                                    4000.00

    ሎት-2 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች                                            4000.00

    ሎት-3 የህትመት ዕቃዎች                                              2000.00

    ሎት-4 የሕክምና እና የላብራቶሪ ዕቃዎች                          2000.00

    ሎት-5 የጽሕፈት ዕቃዎች                                              2000.00

    ሎት-6 የጽዳት ዕቃዎች                                                               4000.00

    ሎት-7 ማሽነሪ ጥገናዎች                                                             5000.00

    ሎት-8 ቋሚ የማሽነሪ ዕቃዎች                                                   6000.00

    ሎት -9 ቋሚ ተገጣጣሚ ዕቃዎች                                             4000.00

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር ከፍለው ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በመንግሥት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገበ እና ያልታገደ ፤
  3. በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ እና የታደሰ ግብር ከፋይ መለያ (TIN) ቁጥር ያላቸው፤
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን ዕቃዎች የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ እና ለዚህም ለእያንዳንዱ ዕቃ እና ለቤተሙከራ ኬሚካሎች የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት አየር ጤና ት/ቤት በስተጀርባ ቤተሰብ አካዳሚ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ አዲስ በተሠራው ት/ቤት ግዢ ከፍለው ቀርበው የጨረታ ሰነዱን 200.00 ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዛበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቫትን ጨምሮ በግልጽ ዋናውን እና ኮፒውን በመሙላት በታሸገ ፖስታ ከላይ በተጠቀሰው የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ ሕጋዊ በሆነ የባንክ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በማሠራት በየሎቱ በተጠቀሰው ዋጋ መሠረት በንግድ ዘርፋቸው ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ በወጣ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከረፋዱ 5፡30 ላይ በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ይከፈታል፡፡
  8. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ተጫራቾች በወቅቱ ቀርበው ውል ካልተዋዋሉ የጨረታ ማስከበሪያ ውርስ ይደረጋል፡፡ ውሉን ሲዋዋሉ ያሸነፉበትን ዕቃ 10% ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ በተጨማሪ ዕቃውን በ15 ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት እና ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 10፡00 ድረስ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ተጫራቾች ናሙና በተጠየቀባቸው ዕቃዎች ጨረታው እስከሚዘጋበት ዕለት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

 

በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ-04 ቡርቃ ቡሩሩ ቅ/አ/አ/የመጀ/ደ/ት/ቤት

Save Tender