Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዱራሜ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 0465541461
  • Website
  • Deadline13 Nov 2024, 3:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Agriculture And Farming

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)


በዝርያ  ማሻሻያ  ሆርሞን  ለመግዛት  በድጋሚ  የወጣ  ጨረታ

ማስታወቂያ  የጨረታ  ቁጥር 67/17

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የዕቃው አገልግሎት ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

ምርመራ

 

1

Prostaglandin Hormone /Reproductive hormone/

 

Doze

 

25,000

 

40,000

 

9:00

 

9:05

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ ፡፡

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 20/2/2017 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ዱራሜ ከተማ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ / ፕሮፎርማ / በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 4/3/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት የቴከኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ አሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ መጨመር ይችላል ፡፡
  • የጨረታው ሳጥን በ4/3/2017 ዓ.ም ሎት አንድ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 9፡05 ሰዓት ተጫራቾች ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ 0465541461 መደወል ይቻላል፡፡

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ

 

Save Tender