Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የኢሉባቦር ቅ/ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0474414196
  • Website
  • Deadline10 Nov 2024, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በኢሉባቦር ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ገባዲደሳ፤ ሲቦ ቶሊ ቆቦ እና ያዩ ዲስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የኢሉባቦር ቅ/ጽ/ቤት


የቁም ደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ -OFWE I/A/B/GU01/2017

ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በኢሉባቦር ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ገባዲደሳ፤ ሲቦ ቶሊ ቆቦ እና ያዩ ዲስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

  1. የግንዲላ፣ የአጣና፣ የእንጨት መሰንጠቂያ እና ተዛማጅ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በኢሉባቦር ቅ/ጽ/ቤት መቱ ቶታል ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 5 በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ /የወጣበትን ቀን ጨምሮ/ ለ15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
  3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር-047-4-41-41-96

መደወል ይችላሉ።

 

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

የኢሉባቦር ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender