Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • Address , Phone: 09-13-49-63-59
  • Website
  • Deadline05 Nov 2024, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Spare Parts

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ


የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  02/2010

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች

ሎት 2፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች

ሎት 3፣ የተለያዩ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች

ሎት 4፣ አላቂ የጋራጅ መርጃ ዕቃ

ሎት 5፣ የተለያዩ የዳቦ ማሽን እና የጀነሬተር መለዋወጫ።

ሎት 6፣ የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ እና የጀነሬተር መለዋወጫ።

በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ኣላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በጅማ ከተማ ሳሪስ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከላዊ ዕዝ ግዥ ቢሮ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-

ስልክ ቁጥር ፡- 09-64-11-24-08/0911375908/0913496359

 

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ

ጠቅላይ መምሪያ

Save Tender