Tender Detail

Tender Details

  • Company Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0228123956
  • Website
  • Deadline04 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Medical Equipment And Supplies

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ለሶስተኛ ጊዜ ፤ “Medical Equipment spare part and Accessories” ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፡-

  1. መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ለሶስተኛ ጊዜ
  2. “Medical Equipment spare part and Accessories” ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።

  • የ2016/17 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ በዘርፉ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈላችሁ
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሳቸው ወጪ ማቅረብ የሚችሉ።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና አሪጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
  • ስርዝ ድልዝ ያለው፣ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም።
  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለበት።
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው፡፡
  • የመድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ26/02/2017 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • የMedical Equipment spare part and Accessories" ጨረታ የሚከፈተው በ27/02/2017 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች/ ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።
  • የጨረታ ማስከበሪያ፡-
  • ለመድኃኒቶች እና የህከምና ዕቃዎች 25,000 (ሃያ አምስት ሺ) ብር
  • የ"Medical Equipment spare part and Accessories" 15,000 (አስራ አምስት ሺ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በ CBE, CBO, እና በSinge ባንክ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

 

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

 

Save Tender