Tender Detail

Tender Details

  • Company የአምሐራ ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 033-4-47-00-5
  • Website
  • Deadline05 Nov 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

የአምሓራ ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለራሱና አገልግሎት ለሚሰጣቸው የወረዳ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለማውጣት ሎት 1.የጽ/ መሳሪያ፣ ሎት 2. ሀንፃ መሳሪያ፣ ሎት 3. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 4. የፅዳት እቃ፣ ሎት 5. ወንበርና ጠረጴዛ፣ ሎት 6. የደንብ ልብስ፣ ሌዘር ቦርሳና የመሳሰሉት፣ ሎት 7. የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የአምሐራ ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአምሓራ ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለራሱና አገልግሎት ለሚሰጣቸው የወረዳ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለማውጣት ሎት 1.የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2. ህንፃ መሳሪያ፣ ሎት 3. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 4. የፅዳት እቃ፣ ሎት 5. ወንበርና ጠረጴዛ፣ ሎት 6. የደንብ ልብስ፣ ሌዘር ቦርሳና የመሳሰሉት፣ ሎት 7. የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም፡-

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያላቸው፤
  3. የግዥ መጠኑ 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና ከዚህ በላይ ከሆኑ የተጨማሪ እሴት ታክስ /NAT/ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻችው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ኦርጅናል እቃ መሙላትና ያሸነፉባቸውን ዕቃ በባለሙያ ማስፈተሽ አለባቸው።
  6. የሚገዙ እቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይቻላል።
  7. ማንኛውም ተጫራች በሰነድ ላይ ሲሞሉ ከእያንዳንዱ እቃ ዋጋ ላይ ቫትን ጨምሮ መሙላት አለባቸው።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 8 ማገኝት ይቻላል።
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት እቃ የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንከ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
  10. ተጫራቾች በጥሬ ገንዘብ ሲያሲዙ በገንዘብ ጽ/ቤት የገቢ ደረሰኝ ቆርጠው ኮፒውን ከአሪጂናል ሰነዱ ጋር መታሸግ አለበት።
  11. አሸናፊው አካል ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ የሚያስይዝ ይሆናል።
  12. ውድድሩ የሚካሄደው በጠቅላላ በሎት ድምር ነው።
  13. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋና እና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በአም/ሳ/ወ/ገ/ጽ/ ቤት በግዥ ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን መግዛትና በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማሰገባት የሚችሉ ሲሆን ከሎት 1 እስከ ሎት 7 የተገለፁት እቃዎች በቀን 26/2/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  14. ጨረታው ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል።
  15. የመከፈቻው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  16. ጽ/ቤቱ ለሚገዛው እቃ 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።
  17. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈለጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 4 ድረስ በአካል በመገኝት ወይም በስልክ ቁጥር 033-4-47-00-5 በመደወል ማገኝት ይቻላል።
  18. ማንኛውም ተጫራች በሌሎች ተጫቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  19. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  20. አሸናፊው ድርጅት |ተጫራች| ኦሪጅናል ዕቃ የማቅረብ ግዴታ አለበት፤ እንዲሁም በየፑሉ በሚገኝው ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።

 

የአምሐራ ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender