Tender Detail

Tender Details

  • Company National Premix Construction PLC (ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ባምቢስ ፣ ምንትዋብ ህንፃ ገባ ብሎ, Phone: 0930329140
  • Websitehttps://nationalpremix.com/
  • Deadline28 Oct 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተዘጋጀ አርማታ በማምረት እና በማቅረብ ሥራ ዘርፍ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን ለዚሁ ሥራ አገልግሎት የሚውል አሸዋ ማቅረብ ከሚችል አቅራቢ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

National Premix Construction PLC (ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር)


የጥሬ ዕቃ አቅርቦት ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የአሸዋ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተዘጋጀ አርማታ በማምረት እና በማቅረብ ሥራ ዘርፍ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን ለዚሁ ሥራ አገልግሎት የሚውል አሸዋ ማቅረብ ከሚችል አቅራቢ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  1. በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ አቅራቢዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
    1. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
    2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
    3. የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
    4. የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200.00 ብር በመክፈል ከ11/02/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 18/02/2017 ዓ.ም በሥራ ሰዓት በዋና ቢሮ ባምቢስ ምንትዋብ ህንፃ ገባ ብሎ የሚገኝ መስሪያ ቤት ከግዢና አቅርቦት ክፍል መግዛት ይችላሉ::
  3. ጨረታው በቀን 18/02/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ላይ የጨረታ ሰነድ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ወይም በባንክ ጋራንቲ 20,000 (ሃያ ሺህ) ብር በታሸገ ፖስታ ከፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዶክመንት ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  5. ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተነገራቸው ቀን ጀምሮ በ2 ቀናት ውስጥ ዉል ተፈራርሞ አቅርቦት መጀመር አለባቸዉ ::
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ : ባምቢስ ፣ ምንትዋብ ህንፃ ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር 0930329140/0930329141

 

Save Tender