የደቡብ ኢት/ያ ከልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ ጽ/መሳሪያዎች እና ጽዳት ዕቃዎች ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የተለያዩ ጽ/መሳሪያዎች እና ጽዳት ዕቃዎች
ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 102/17
የደቡብ ኢት/ያ ከልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ ጽ/መሳሪያዎች እና ጽዳት ዕቃዎች ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ግዥ አገልግሎት ዓይነት |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
አድራሻ |
|
1 |
ፅ/መሳሪያ |
1 |
10,000 |
8፡00 |
8፡10 |
ደቡብ ኢ/ክ/ግብርና ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ |
|
2 |
ፅዳት ዕቃዎች |
2 |
5,000 |
8፡50 |
9፡00 |
|
|
3 |
የተለያዩ ፕሪንተር እና ኮፒ ቀለሞች |
3 |
10,000 |
9፡10 |
9፡30 |
በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 25/ 2/2017 ዓ.ም ሎት አንድ 8፡00 ሰዓት ሎት ሁለት 8፡50 ሰዓት ሎት ሶስት 9፡10 ድረስ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100 በመክፈል በዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ከሚገኘው ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይራከቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ /ፕሮፎርማ/ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 25/2/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ሎት አንድ እና ሎት ሁለት 8፡50 ሰዓት ሎት ሶስት 9፡10 ድረስ የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና ንብ አስ/ ቢሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ አሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
- የጨረታው ሳጥን በ 25/2/2017 ዓ.ም ሎት አንድ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡10 ሰዓት እንዲሁም ሎት ሁለት ታሽጐ 8፡50 በዕለቱ 9፡00 ሰዓት ሎት ሶስት 9፡10 ታሽጎ 9፡30 ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ዳይሬከቶሬት ክፍል ይከፈታል።
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ 0461310134 ይጠቀሙ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ
