Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ የአለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
  • Address አለታ ወንዶ ከተማ, ኢትዮጵያ, Phone: 0462240207
  • Website
  • Deadline06 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Raw Materials

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ከ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ የአለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ከ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

I.  አላቂ የስልጠና ጥሬ ዕቃዎች      

     (ሎት-1)

II.  የእጅ መሳሪያዎችና ቁሳቁሶች          (ሎት-2)

III.  ኤሌክትሮኒክስ (ማሽነሪ)             

      ዕቃዎች (ሎት-3)

IV.  የፅ/መሳሪያዎች

       (ሎት-4)

1. Leather

1. Leather

1. Leather

 

 

 

 

 

 

 

 

1. የቢሮና የማሰልጠኛ ዕቃዎች (Stationaries)

2. Agro-Processing

2. Road Construction

2. EMT

3. Furniture making

3. Agro-Processing

3. Furniture making

4. Mechanics

4. Mechanics

4. Mechanics

5. Hotel & Tourism

5. Hotel & Tourism

5. Hotel & Tourism

6. BEI (Building Electrical      

     Installation)

6. Surveying

6. Surveying

7. EMT (Electro-Mechanical     

    Technology)

7. BEI

7. ICT

8. ICT (Information      

    Communication Technology)

8. ICT

8. Security Camera

 

9. Garment

 

9. Garment

9. Digital photo Camera

10. የአሻራ መፈረሚያ ማሽን      

       (Electronics)

11. የኃላፊዎች ወንበር

12. ፕላስቲክ ወንበር

 

ከላይ ለተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ፡- አላቂ የስልጠና ጥሬ ዕቃዎች፣ የእጅ መሣሪያዎችና ቁሳቁሶች ፣ ኤሌክትሮኒከስ (ማሽነሪ) ዕቃዎች እና የተለያዩ ለቢሮና ለማሠልጠኛ ሥራ አገልግሎት የሚሆኑ የፅህፈት መሣሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድረን ለመግዛት ስለምንፈልግ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፣ በበጀት ዓመቱ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላችሁ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ ፣ በበጀት ዓመቱ በሚወጡ ጨረታዎች ላይ የመሳተፍ እና የአቅራቢነት ምስከር ወረቀት ያላችሁ የንግድ ሥራ ድርጅቶች የጨረታውን ዕቃ ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ብር ብቻ በመክፈል ከሲዳማ ብ/ከ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ሥ/ሂደት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 109 ቀርበው በመውሰድ በጨረታ ሰነድ ላይ ከነሙሉ ስፔስፊኬሽን በተገለፀው መሰረት አንዱን ዕቃ የምትሸጡበትን ዋጋ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናልና ኮፒ እንድታስገቡ እየገለፅን ጨረታው በ15ኛ ቀን 11፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በቀጣዩ የስራ ቀን ከሰዓት በኋላ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነና የህዝብ በዓላት ቀን ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ (CPO 2%) ከጨረታ ሰነድ ጋር አብሮ መካተት አለበት፡፡

ማሳሰቢያ፡- ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

                  ለበለጠ መረጃ 0462240207/0462240101

 

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ የአለታ ወንዶ ከተማ

ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

Save Tender