Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-551-50-04
  • Websitehttps://combanketh.et/
  • Deadline09 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

Commercial Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)


      የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረት መለያ ቁጥርና የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚከናወንበት
ከተማ ወረዳ/ ቀበሌ የቤት ቁጥር የካርታ ቁጥር የቦታው ስፋት (በካ.ሜ) ቀን ሰዓት
1 እዮብ ማርቆስ መዴቦ እዮብ ማርቆስ መዴቦ ቦኩ ሸነን መተሐራ ከተማ 1 - EMMLM/C/004/06 200 ካ.ሜ 2,297,612.38 17/03/2017 ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡30
2 እዮብ ማርቆስ ኃ/ሥላሴ አስቴር ለማንጎ ኃ/ሥላሴ ቦኩ ሸነን መተሐራ ከተማ 1 - G2/20337/2001 500 ካ.ሜ 3,347,243.00 17/03/2017 ከሰዓት 8፡00 እስከ 10፡00

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ፡-

  1. በጨረታው ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ የተረጋገጠ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
  2. ጨረታ የሚካሄደው በአዳማ ዲስትሪክት ውስጥ ሲሆን ስለ ሚጫረቱት ንብረት ከቅርንጫፍ ባንኩና ከአዳማ ዲስትሪክት ህግ አገልግሎት ተገቢውን ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።
  3. በጨረታው ለተሸነፉት ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል።
  4. የጨረታው አሸናፊ በ 15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅ ይኖርበታል።
  5. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቀ ጨረታውን በፈቃዱ እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  6. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት የስም ማዘዋወሪያ እና ማንኛውም ወጪ ሁሉ እራሱ ይከፍላል።
  7. በህግ ገዢ እንዲከፈል የተወሰኑ ማንኛውም ታክሶች፤ ግብሮችና ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ክፍያዎችን በጨረታው አሸናፊ የሆነ ገዢ ይከፍላል።
  8. ንብረቱ ለገዢው ስም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ማረጋገጫ ይፅፋል።
  9. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
  10. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።  

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

 

Save Tender