Tender Detail

Tender Details

  • Company የካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ፈረንሳይ ለጋሲዮን ወረዳ 02 የካ ኢንዱስትሪያል ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ፊት ለፊት, Phone: 011 114 00 80
  • Website
  • Deadline28 Oct 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የፕላስቲክ ወንበርና ጠረንጴዛ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


ግልጽ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ፅ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 

  • የፕላስቲክ ወንበርና ጠረንጴዛ ግዥ

ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ሁሉ በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው መሳተፍ ትችላላችሁ።

  1. 1. በመስኩ አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት መረጃ ያላቸው።
  4. ጥራት ያለው ዕቃ ማቅረብ የሚችሉና ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከመከፈቱ በፊት የዕቃዎቹን ናሙና በፎቶ አስቀድመው ማቅረብ የሚችሉ።
  5. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ የሚመለስ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ማስያዝ የሚችሉ።
  6. ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ሽያጭ የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከግዢ እና ፋይናንስ ክፍል መግዛት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ስም፣ ክብ ማህተም እና ፊርማ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስገባት አለባቸው።
  8. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፤ በገዙት ዝርዝር ሰነድ ላይ በግልፅ መፃፍ አለባቸው፤ ስርዝ ድልዝ ካለው ተጫራቹ ፊርማውን ከአጠገቡ ማስቀመጥ ግዴታ አለበት።
  9. ጨረታው ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በአስራ አንደኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ወዲያውኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በምክትል ርዕሰ መምህር ቢሮ ይከፈታል።
  10. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ ላይ የአንዱን ዋጋ የሞላውን በጠቅላላ ድምር ላይ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
  11. ተጫራቹ ያሸነፈበትን የጠቅላላ ዋጋ 10% በባንከ የተረጋገጠ ቼክ/CPO/ ማስያዝ ይጠበቅበታል።
  12. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • አድራሻ: ፈረንሳይ ለጋሲዮን ከታክሲ ማዞሪያ ከፍ ብሎ የካ ኢንዱስትሪያ ኮሌጅ ፊት ለፊት የሚገኘው ህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ  ደረጃ ት/ቤት
  • ስቁ 011 114 00 80 ደውለው መጠየቅ ይቻላል። ፖስታ ሣ.ቁጥር 20055

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender