Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት
  • Address ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ የሚገኘው የትግራይ አካል ጉዳተኞች ማህበር ህንፃ ከሚገኘው የቅ/ፅ/ቤቱ የግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ የቤት ቁጥር 20 መቐለ ከተማ : ትግራይ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0344411005
  • Website
  • Deadline05 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር፡- ERMMB/NCB/004/2017 E.C

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፡- ERMMB/NCB/004/2017 E.C

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡-

ሎት አንድ - የጽህፈት መሳርያ ዕቃዎች

ሎት ሁለት - የጽዳት ዕቃዎች

ሎት ሦስት - የኤሌክትሮኒክስ (የICT) ዕቃዎች

ሎት አራት - የደንብ ልብስ ዕቃዎች

ሎት አምስት - የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች

ሎት ስድስት - የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች (Spare parts)

  1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቀራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ፣
  3. ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት፣
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ የጽህፈት ዕቃዎች ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺ) ፣ ለሎት ሁለት የጽዳት ዕቃዎች ብር 10,000.00 (አስር ሺህ)፣ ለሎት ሦስት የኤሌክትሮኒክስ (የICT) ዕቃዎች ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ) ለሎት አራት ደንብ ልብስ ዕቃዎች ብር 10,000.00 ( አስር ሺ ) ለሎት አምስት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ብር 20,000.00 ( ሃያ ሺ) ለሎት ስድስት የመኪና መለዋወጫ እቃዎች (Spare parts) 15,000.00 (አስራ አምስት ሺ) እያንዳንዳቸው በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (C.P.O) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መክፈቻ ቀን ድረስ ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ የሚገኘው የትግራይ ክልል ኣካል ጉዳተኞች ማህበር ህንፃ ከሚገኘው የቅ/ጽ/ቤቱ ግዥና ፋይናንስ ቡድን ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. የጨረታ ሰነድ መሸጫ የሚያበቃው ጥቅምት 23/2017 ዓ/ም መሆኑን ተጫራች እንዲያውቁት ያስፈልጋል::
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታውም በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 በመስሪያ ቤቱ አዳራሽ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

የጨረታው አሸናፊ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (አስር በመቶ) C.P.O በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል::

  1.  መ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  2. ተጫራቾች ሁሉም ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል ተጫራቾች ዋጋው ከነቫቱ መሙላት ይጠበቅባቸዋል።
  3. ማንኛውም ስርዝ ድልዝ ያለበት የጨረታ ሰነድ ከጨረታ ውጪ ያደርጋል።

ስልክ ቁጥር 0344411005/0935282274/ ፋክስ 0344407309

 

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት

Save Tender