Tender Detail

Tender Details

  • Company Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0228123956
  • Website
  • Deadline28 Oct 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Related Services

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ፣ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት እና የተለያዩ ህትመቶች ለማሳተም ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።

Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፡-

  1. ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት፣
  2. የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚውል ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት እና፣
  3. የተለያዩ ህትመቶች ለማሳተም ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።

  • 2016/17 ዓ ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ።
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው::
  • ስርዝ ድልዝ ያለው የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል፡፡
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ከፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች 200/ሁለት መቶ ብር/ ፣ ለምግብ ሸቀጣሸቀጦች እና ለተለያዩ ህትመቶች ለእያንዳንዱ 100/መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
  • የኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ጨረታው የሚከፈተው በ19/02/2017 ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • የምግብ ሸቀጣሸቀጦች ጨረታ የሚከፈተው በ20/02/2017 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ያከፈታል።
  • የተለያዩ ህትመቶች ጨረታ የሚከፈተው በ20/02/2017 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።
  • ጨረታ ማስከበሪያ
  • ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች 20,000 (ሃያ ሺህ)
  • የምግብ ሸቀጣሸቀጦች 6000 (ስድስት ሺህ)
  • የተለያዩ ህትመቶች 10,000 (አስር ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በ CBE CBO, እና "Singe" ባንክ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

 

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

 

Save Tender

ለወንጂ ምርምርና ሥልጠና ዘርፍ ሰራተኞች የሆስፒታል ህክምና አገልግሎት ግዥ (አዳማ, LP/OT/05/SIG/2019) - የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ

READ MORE
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ወንጂ ለሚገኙ የምርምርና ሥልጠና ዘርፍ ሰራተኞችና ቤተሰቦቻቸው የሆስፒታል ህክምና አገልግሎት ግዥ አዳማ ከተማ የሚገኙ የህክ...

READ MORE