Tender Detail

Tender Details

  • Company NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 551 7438
  • Websitehttps://nbe.gov.et/am/
  • Deadline16 Oct 2024, 5:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Others

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)


የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

  1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 962
  2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 10,571,183,000
  3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም
  4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣

 

የሰነዱ ዓይነት

 

የገንዘብ ልክ

 

የሚከፈልበት ጊዜ

 

የ28 ቀን

739,983,000

 

ህዳር 04 ቀን 2017 ዓ.ም

 

የ91 ቀን

1,374,254,000

 

ጥር 07 ቀን 2017 ዓ.ም

የ182 ቀን

2,642,796,000

 

ሚያዚያ 08 ቀን 2017 ዓ.ም

 

የ364 ቀን

5,814,150,000

 

ጥቅምት 05 ቀን 2018 ዓ.ም

 

 

  1. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡
  3. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
  4. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት ነው።
  5. የጨረታ ውጤት ጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ይገለጻል፡፡
  6. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው፡፡
  7. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

Save Tender