Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ምዕ/ኢት/ያ ሕ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ የሚዛን ገጠር ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ማዕከል
  • Address , Phone: 0913855054
  • Website
  • Deadline29 Oct 2024, 5:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

በደቡብ ምዕራብ/ኢት/ህዝ/ክ/መ/የሚዛን ገጠር ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ማዕከል የ2017 በጀት ዓመት ለሚያመርታቸው ምርቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው የሀገር ውስጥ ጣውላዎች ጥድ፤ የህንጻ መሳሪያዎች እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።

የደ/ምዕ/ኢት/ያ ሕ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ የሚዛን ገጠር ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ማዕከል


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕራብ/ኢት/ህዝ/ክ/መ/የሚዛን ገጠር ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ማዕከል የ2017 በጀት ዓመት ለሚያመርታቸው ምርቶች አገልግሎት የሚውሉ፡-

  1. የተለያዩ መጠን ያላቸው የሀገር ውስጥ ጣውላዎች ጥድ
  2. የህንጻ መሳሪያዎች
  3. የተለያዩ ብረታ ብረቶች

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች የተሰማሩበትን የሥራ ዘርፍ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታከስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  4. ተጫራቾች ከተሠማሩበት የሥራ ዘርፍ ጋር በተያያዘ ለተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ በሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነድ ጋር፡-

- ለጣውላ ጨረታ 2400 CPO / ሁለት ሺህ አራት መቶ ብር ብቻ/

- የህንጻ መሳሪያ ጨረታ 800 CPO /ስምንት መቶ ብር ብቻ/

-የብረታ ብረት ጨረታ 500 CPO /አምስት መቶ ብር ብቻ/

ሀ/ በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ፣

ለ/ በማይሻር ሌተር ኦፍ ከሬዲት የቀረበ ዋስትና፣

ሐ/ በሲፒአ የጨረታ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

  1. የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈባቸውን ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ ዕቃዎች እስከ ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ በተፈለገ ጊዜ ውስጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 50 /ሀምሳ ብር/ በመክፈል በተቋሙ ግዥና ክፍያ ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 11 ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቭሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ከ2፡30 ሰዓት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 11 በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ በመጀመሪያ ከወጣበት በ15ኛው የሥራ ቀን 11፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጐ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት በመስሪያ ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ለተጨማሪ መረጃ ወይም ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913855054 ወይም 0913651440

 

በደ/ምዕ/ኢት/ያ ሕ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ የሚዛን ገጠር ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ማዕከል

Save Tender