Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ብሔራዊ
  • Address , Phone: 0111236821
  • Website
  • Deadline25 Oct 2024, 10:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ብረታ ብረቶችና የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኦሮሚያ ብሔራዊ


ግልፅ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 06/2017

 

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ብረታ ብረቶችና የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡

  1. የኤጀንሲው አድራሻ ከአዲስ አበባ ሳርቤት ከፑሽኪን አደባባይ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ሳይደርስ ቤተልሔም ህንጻ ከሚገኘው የኤጀንሲው እቅድ፣ ግዥ፣ ፋይናንስ እና የንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት እንደኛ ፎቅ 19 ቁጥር በመቅረብ የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ::
  2. የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 -11፡00 ሰዓት ብቻ ነው፡፡
  3. የዕቃዎቹን ሁኔታ እስከ ጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ቀናት ከ3፡00-11፡00 ሰዓት ድረስ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለፀው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ::
  4. ተጫራቶች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡30 ድረስ በኤጀንሲው ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል::
  5. ጨረታው ጥቅምት 15 ቀን 2017 በ4፡30 ተዘግቶ በዕለቱ በ4፡45 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  6. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ C.P.O በማዘጋጀትና ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 011-1-2368-27/011-1-8340-636 በመደወል ወይም የጨረታ ሠነዱን በማንበብ መረዳት ይቻላል፡፡

 

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ

Save Tender