Tender Detail

Tender Details

  • Company የዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ
  • Address ኢሉባቦር ዞን ዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ, Phone: 0474440346
  • Website
  • Deadline25 Oct 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

በኢሉአባቦራ ዞን ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር የዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ዕቃዎችን በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ


የጨረታ ማስታወቂያ

በኢሉአባቦራ ዞን ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር የዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ዕቃዎችን በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

  1. የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
  2. የግንባታ መሳሪያዎች
  3. የግብርና መሳሪያዎች
  4. የፅዳት መሳሪያዎች
  5. የደንብ ልብሶች

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  4. የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረ ቼክ ወይም ሲፒአ ከውድድር ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፤
  5. አሸናፊ ተጫራቾች ለመልካም ሥራ አፈፃፀም የጠቅላላ ዋጋውን 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን አንስተው ለተከታታይ የሥራ ቀን 15 ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከኢሉባቦር ዞን ዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ በመውሰድ ሁሉንም ሰነድ በሃምሳ ብር በመግዛት ዋጋውን ሞልተው ከገዙበት ቀን ጀምሮ እስከ 15/02/2017 ዓ.ም ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በ15/02/2017 እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማግባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. የጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ15//02/2017 በ8፡30 ሰዓት በግልፅ ይከፈታል።
  9. የዕታው ማስረከቢያ ቦታ ዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ሆኖ ጠቅላላ ወጪ የሻጩ ግዴታ ናቸው ::
  10. በሌላ ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  11. የዕቃው ብዛት ከውድድር በኋላ የሚገለፅ ይሆናል፡፡
  12. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  13. ከተራ ቁጥር 1-5 በተጠቀሰው ያልተስማማ በጨረታው መሳተፍ የለበትም፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር 0474440346 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡

 

በኦሮ የስራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ቢሮ የዳሪሙ ቴ/ሙ/ት/ስ ኮሌጅ

 

Save Tender