የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች ፣ ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ እና ኣይቲ ዕቃዎች፣ ሎት 5 የፈርኒቸር ዕቃዎች እና ሎት 6 የመኪና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
የዕቃ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች ፣ ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ እና ኣይቲ ዕቃዎች፣ ሎት 5 የፈርኒቸር ዕቃዎች እና ሎት 6 የመኪና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረትም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
2. ኦንላይን ተመዝጋቢ የሆኑ
3. የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ያላቸው
4. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ደብዳቤ ወይም
ሲፒኦ (CPO) ማቅረብ አለባቸው፡፡
ሎት ዝርዝር የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብር
1. የደንብ ልብስ 2,000.00
2. የጽህፈት መሳሪያ 5,000.00
3. የጽዳት ዕቃዎች 2,000.00
4. የኤሌክትሮኒክስ እና አይቲ 5,000.00
5. የፈርኒቸር ዕቃዎች 5,000.00
6. የመኪና ዕቃዎች 5,000.00
5. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት)
ተከታታይ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ
ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 306 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን
ጨምሮ ቢሮ ቁጥር 402 ድረስ በመምጣት ፋይናንሻልና ቴክኒካል በሚል አንድ ላይ በማሸግ ለዚሁ
በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
7. ጨረታው በ16ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው
በተገኙበት ይከፈታል።
8. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
9. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ
አገልግሎት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
10. የቅድመ ጨረታ ውይይት ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም 5ኛ ፎቅ በሚገኘው በአገልግሎቱ አዳራሽ መሳተፍ
ይችላሉ፡፡
11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ
ነው::
አድራሻ፡- አፍንጮ በር ፍቅር ኘላዛ፤ ቢሮ ቁጥር 402
ስልክ ቁጥር:- 0115573176
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
